"ከገጠሩ ወደዚህ እንዲመጡ ያደረግናቸው ብዙ ባህሎች አሉ" | ልዩ የመስቀል የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም @ArtsTvWorld
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው የአዝማሪ ምን አለ ልዩ የመስቀል በዓል ፕሮግራማችን ብዙዎቻችን ከምናቀው ባህላዊ የጉራጌ ምግቦች የማይጠፉበት ዮድ አቢሲኒያ ተገኝተን የባህላዊ ቤቱ ባለቤት ከሆኑት አቶ ትዛዙ እና ከአዝማሪዎች ጋር ልዩ የመስቀል ቆይታ ይኖረናል መልካም በዓል። Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #ብርሀነመስቀል #የመስቀልበዓል #አዝማሪ #ጉራጌምግቦች #ዮድአቢሲኒያ #ባህላዊቤት #አቶትዛዙ #አዝማሪዎች #MeskelFestival #Azmari #GurageFood #YodAbyssinia #TraditionalHouse #AtoTizazu #Azmaris © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

