"መሰንቆዬን ነው ያፈቀርኩት" | አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld
ባላገር ነኝ ያውም ባለማሲንቆ የሀገራችንን ቅኝቶች በማሲንቆ በታጀበ የአዝማሪ አንደበት ለማስተዋወቅ ብሎም ባህላዊ ትውፊቶችን ለማጋራት አንድ አዝማሪ ከክፍለ ሀገር መቶ በመዲናችን አዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች በመሄድ በሀገራችን ቅኝቶች መማዜም ባህሉን እና ትውፊቱን ሲያስተዋውቅ በአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራማችን የሚያሳየን ይሆናል። #azmarimnale #ethiopia #አዝማሪምንአለ #አዝማ #ማሲንቆ #ቅኝት #ትውፊት #ባላገር Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

