"ሼህ አላሙዲን አግዘውኛል" | ዲቦራ ፋውንዴሽን - አበርክቶት @ArtsTvWorld
‹ዲቦራ ፋውንዴሽን› የአዕምሮ ውስንነት (Down Syndrome) ባለባት አራተኛ ልጃቸው ዲቦራ አባዱላ ስም በአቶ አባዱላ አነሳሽነት የተመሠረተው ዲቦራ ፋውንዴሽን ዲቦራ አባዱላም የዚህ (አዕምሮና አካላዊ ዕድገት ውስንነት) ተጠቂ እንደመሆኗ ወላጆቿ በተለይም ወላጅ አባቷ አባዱላ ገመዳ ለእንዲህ አይነት የተፈጥሮ በሽታ ተጠቂ ልጆች የሚገባቸውን ልዩ ክብካቤ በማድረግ አርአያነት ያለውና ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ተግባር በመፈፀም የተመሰከረላቸው አባት መሆናቸውን አሳይተዋል በዛሬው የአበርክቶት ፕሮግራማችን በዲቦራ ፋውንዴሽን የዲቦራ አባት ከሆኑት አቶ አባዱላ ገመዳ ጋር የደረግነውን ቆይታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

