Arts TVArts TV

የብሔር ፖለቲካን ብንተው፣ የሃገረ-መንግሥት ግንባታ ይሳካል? @ArtsTvWorld

Arts Tv World1.2K views7/9/2025Watch on YouTube

የኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታ የብሔር ፖለቲካ ስርዓት ባለበት ማሳካት አይቻልም፡፡ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የስነዜጋና ስነምግባር መምህር የሆኑት አቶ ሀሳቡ ተስፋ ብሔር ዋነኛ የፖለቲካ መደራጃ ሲሆን ሀጋራዊ አንድነትን ያኮሰምናል ሲሉ የፖለቲካል ሳይንስ የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ የሆኑት አቶ ትዕዛዙ አያሌው በበኩላቸው የብሔር ፖለቲካ ባለበት የሀገረ መንግስት ግንባታ ማካሄድ ይቻላል ወይ ብቻ ሳይሆን አማራጭ የለንም ሲሉ ተከራክረዋል፡፡ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #ብሔራዊ_ፖለቲካ #EthnicPolitics #ፌዴራሊዝም #Federalism #መንግስት_ግንባታ #StateBuilding #አንድነት #Unity #ኢትዮጵያዊነት #Ethiopianness #ፖለቲካ #Politics Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World