" አደይ አበባ ትመስያለሽ ይሉኛል " ልዩ የበዓል ቆይታ | ሎሚ ብወረውር @ArtsTvWorld
እሺ ለአዲስ ተስፋ እሺ ለአዲስ ዓመት እንኳን ለ2017 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዘመን መለወጫ እንቁጣጣሽ በሰላም አደረሳችሁ በቢሾፍቱ ከተማ በኩሪፍቱ ሪዞርት የዘርፈ ብዙ ባለሙያዎች ባለቤት በኮሜዲ ሰራዎቿ ፣በራዲዮ ፕሮግራም ፣በማስታወቂያ ስራዎቿ የምትታወቀው እና በልዩ ልዩ መዝናኛዎች ተወዳጅነትን ያተረፈችው ከድርሹ ዳና ጋር የሎሚ ብወረውር ፕሮግራም ልዩ የበአል ፕሮግራም ። አዝናኝ እና አስተማሪ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ሎሚ ብወረውር Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #አዲስአመት2017 #እንቁጣጣሽ #enkutatash #ethiopian_new_year #happy_ethiopian_new_year #ድርሹ #dirshu_dana #dirshu #habesha #ethiopian #arts_tv #artstvworld © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

