"ሴኖይ በነገው ዛፍ " -ጦቢያ ልዩ የአዲስ ዓመት ዝግጅት ክፍል 1 @ArtsTvWorld
ይህ ዕድል የዜግነት ሀላፊነቴ ነው !!! በስሜ እተክላለሁ በውጭ ያሉ ወዳጆቼ ዶላሩን በባንክ እንዲልኩና በስማቸው እንዲያስተክሉ አበረታታለሁ ። የዚህ ሀሳብ ባለቤቶች ኢትዮጵያውያን ካሉበት ሆነው ኦንላይን ችግኝ ያስተክላሉ ዶላሩን በባንክ ይልካሉ: የችግኙን ሂደት በቪድዮ ይከታተላሉ ። ገንዘቡ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት፣ ለምድራችንም አረንጓዴነት ፣በምግብ ራስን የመቻል የ10 አመት ፕሮጀክት ክንድ እንሆን ዘንድ ጥሪ አስተላልፈዋል ። በክብር ፣ በደስታ አገለግላለሁ ፣ እናንተስ ? https://www.facebook.com/misrakterefee/videos/4316076695166566/ "ሴኖይ በነገው ዛፍ " -ጦቢያ ልዩ የአዲስ ዓመት ዝግጅት ክፍል 1 Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Arts Tv World

