Arts TVArts TV

አባትዎ ሲገደሉ የት ነበሩ? ደረጀ ኃይሌ ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር | ጀርመን | ክፍል 1|#በነገራችንላይ @ArtsTVWorld​

Arts Tv World546.2K views3/29/2026Watch on YouTube

#በነገራችንላይ #BenegerachinLay #DerejeHaile #ArtsTVWorld #ethiopianhistory የ"በነገራችን ላይ" ዝግጅታችን ድንበሮችን አቋርጦ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ደርሷል! ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከተከበሩት የታሪክ ምሁር፣ ደራሲ እና የኢትዮጵያ ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል ከሆኑት ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር እጅግ ማራኪ፣ ጥልቅ እና ታሪካዊ ቆይታ አድርጓል። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ስለ ንጉሳዊው ቤተሰብ እና ስለ ግል ህይወታቸው ብዙ ያልተሰሙ እውነታዎችን የምንዳስስበትን ይህንን ልዩ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ! Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World