Arts TVArts TV
← NewsHealth

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና  በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡

Arts TV · ፌብ 14 2019

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና  በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ፣ የቆዳ ህክምና እና የህብለሰረሰር ህክምና  በነጻ ልሰጥ ነዉ አለ፡፡rnየነጻ ህክምናዉ በግብጽ የህክምና ልዑካን ቡድን አባላት ከየካቲት 11 እስከ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ይሰጣል ብሏል፡፡rnህክምናው ሙሉ ለሙሉ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ከፍለው መታከም ለማይችሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅድምያ ይሰጣል ተብሏል ፡፡

More in Health