ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ ተላለፈ
rnአርትስ 04/04/2011rnrnከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ መተላለፉ ተገለፀ።rnrnየምስራቅ እዝ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ እንደተናገሩት 66ቱ ወታደሮች በቀዳማይ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ቀርበው ቅጣት ተላልፎባቸዋል።rnrnበሌሎች ላይ ደግሞ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን ሜጀር ጀነራል ዘውዱ አስታውቀዋል።rnrnኤፍ.ቢ.ሲ