Arts TVArts TV
← NewsLegal

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ 60 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

Arts TV · ጃን 18 2019

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ 60 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉrnrnየኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሸን ጉዳዮች ቢሮ የላከው መግለጫ እንደሚያስረዳው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ ወንጀል የፈፀሙ 60 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።rnrnተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ የኦሮሚያ ክልል እና የምእራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት በቅንጅት በሰሩት ስራ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።rnrnተጠርጣሪዎቹ እጅ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸው የተገን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል።rnrnበቁጥጥር ስር ከዋሉ የጦር መሳሪያዎች መካከልም 2 ብሬይን፣ 27 ክላሽንኮቭ፣ 4 የእጅ ቦምብ፣ 5 ሽጉጥ እና 87 የተለያዩ ጥይቶች ይገኙበታል ነው የተባለው።

More in Legal