Arts TVArts TV
← NewsLegal

ሰባት ኪሎ ወርቅና በርካታ ዶላር በኮንትሮባንድ ሊገባ ሲል ተያዘ

Arts TV · ፌብ 6 2019

ክብደቱ ሰባት ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የዉጭ ሃገር ገንዘብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።rnይኸው ወርቅና ገንዘብ የተያዘው በቶጎ ዉጫሌ ኬላ ላይ በሚሰሩ የጉምሩክ ሰራተኞች ሲሆን በወንጀሉ የተጠረጠሩ አራት ኮንትሮባንድ ነጋዴዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።rnrnሚኒስቴሩ የተያዘውን ገንዘብ መጠን  ቆጠራው ካለቀ በኋላ አሳውቃለሁ ብሏል።

More in Legal