Arts TVArts TV
← NewsHealth

የህክምና ጥራትን ማሻሻል የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳድግ ያግዛል ተባለ፡፡

Arts TV · ፌብ 12 2019

የህክምና ጥራትን ማሻሻል የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳድግ ያግዛል ተባለ፡፡

የህክምና ጥራትን ማሻሻል የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳድግ ያግዛል ተባለ፡፡rnrnይህ የተባለዉ የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋርrnrnበሀገር ውስጥ የሚገኙ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች የሚጠናከሩበትን መንገድ በመከሩበት ወቅት ነዉ፡፡rnrnየጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን  እንዳሉት  የሀገራችንን የህክምና ጥራት በማሻሻል ኢኮኖሚ ያችንን ማሳደግ ይቻላል ፡፡rnrnእንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2016 በተደረገ ጥናት ኢትዮጵያ የህክምና መድኀኒቶችን እና የህክምና መሳሪያዎች ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት 474 ሚሊዮን ዶላር አውጥታለች ተብሏል::rnrnበሀገር ውስጥ የሚገኙ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካዎች ከተጠናከሩ ግን  ሀገሪቱ ለህክምና መሳሪዎችና መድሀኒት ግዢ የምታወጣዉን ከፍተኛ የዉጭ ምንዛሪ ማስቀረት ያስችላል ፡፡rnrn rnrn rnrn 

More in Health