Arts TVArts TV
← NewsHealth

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡

Arts TV · ኤፕሪ 30 2019

ኮንጎ  በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን  በአንድ ጀንበር አጣች፡፡

ኮንጎ በኢቦላ በሽታ 26 ዜጎቿን በአንድ ጀንበር አጣች፡፡rnrnየዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ  ኮንጎ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሰሜናዊ የኪቩ ግዛት የተከሰተው የኢቦላ ቫረስ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል፡፡rnrnበሀገሪቱ ቫይረሱ ከተከሰተ አንስቶ በጠቅላላው 957 ሰዎች ህይዎታቸው ቢያልፍም በአንድ ቀን 26 ህሙማን ሲሞቱ ግን ከፍተኛ መደናገጥን አስከትሏል፡፡rnrnአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ህሙማኑን በሞያቸው ለመርዳት የተሰማሩ 33 የጤና ሞያተኞችም በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡rnrnአሁን በኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ ከአሁን ቀደም ካጋጠመው ሁሉ የከፋ እንደሆነም ተነግሯል፡፡rnrnመንገሻዓለሙ

More in Health