Arts TVArts TV
← NewsHealth

አዲስ አበባ በኳታር ፋውንዴሽን የኩላሊት ህክምና ማዕከል ይገነባላታል ተባለ

Arts TV · ዲሴም 13 2018

አዲስ አበባ በኳታር ፋውንዴሽን የኩላሊት ህክምና ማዕከል ይገነባላታል ተባለ

rnአርትስ 04/04/2011rnrn የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን የኳታር ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ከተማ የኩላሊት ህክምና አገልግሎትን ብቻ የሚሰጥ ማዕከል ለመገንባት በኢትዮጵያ ከኳታር አምባሳደር ሀማድ አል - ዶሳሪ ጋር ተስማምተናል ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።rnrnዶክተር አሚር አማን ስምምነት ላይ የደረሱት ከአምባሳደር ሀማድ አል-ዶሳሪ ጋር ከተወያዩ በኋላ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ rnrnሚኒስትሩ ትናንት ሁሉን ዓቀፍ የጤና ተደራሽነት ቀን መሆኑን አስታውሰው፥ የሰው ልጅ ያለምንም ልዩነትና የፋይናንስ ችግር የሚያስፈልገውን መሰረታዊ ጤና አገልግሎት የማግኘት መብት እንዳለው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

More in Health